Manyazewal Eshetu
Manyazewal Eshetu
  • Видео 909
  • Просмотров 28 249 313

Видео

ሐይሌ ገብረስላሴ ከበቀለ ሞላ ሰረቀ || እነሱ ከሀይሌ ገብረስላሴ ሰረቁ || ምኑን?
Просмотров 12 тыс.7 часов назад
በዚህ ቪዲዮ ሀይሌ ገብረ ስላሴ የገንባው ሪዞርት የስራ ባህልን መሰረት ያደረገው እጅግ በጣም ለየት ያለው መጽሐፍ ሻለቃ ሐይሌ ገብረ ስላሴ ባለበት ይመረቃል::ሙሉ ቪዲዮውን ተከታተሉ ከታሪኩም ተማሩ::
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
Просмотров 52 тыс.День назад
የሶስና ታሪክ ስሜትን ይሰብራል::በአባቷ የደረሰባት ግፍ በባል የደረሰባት ክደት ያሳዝናል::እስቲ ታሪኳን እንመልከት::
እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ! | እንተንፍስ #23
Просмотров 77 тыс.14 дней назад
ማርታ በአምስት አመቷ ታጭታ በ9 አመቷ ተድራለች::በልጅነቷ በተከሰተው ያለእድሜ ጋብቻ አብዝታ ተጎድታለች::በስደት ሰው አገር ለፍታ ያገኘችውን ገንዘብ ለቤተሰቦቿ ቤት ብትሰራም ክደዋታል::የህይወቷ ውጣ ውረድ እጅግ የሚያሳዝን ነው::ሙሉ ታሪኩን ተከታተሉ::
ስለወደቀው መልዓክ ያልተነገረን ታሪክ | የሴቶች መንፈሳዊ ሐይል | ተክሉ በአል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 45
Просмотров 42 тыс.21 день назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በ45ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከተክሉ በዓል ጋር ድንቅ ውይይት ይዘዋል::ተክሉ እጅግ በጣም ለየትያለ ክብ ስምንት ማዕዘናዊ ሰው የሚል መፃፍ ፀሐፊ ነው::ስለመንፈሳዊነት ስለአጋንንት ስለወደቀው መልዓክ እና ስለሴቶች መንፈሳዊነት አጫውቶናል::
ከስቃይ ወደ ውስጣዊ ሰላም : መከራቸውን መልካም ያደረጉት ጀግኖች
Просмотров 8 тыс.21 день назад
በዚህ ቪዲዮ የተለያዩ ስዎችን የስኬት ታሪክ በአጭሩ እንዳስሳለን::የህይወት ፈተናቸውን አልፈው ውስጣቸውን አድሰው በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተገኝተዋል::ሁሉም አጠር ባለመልኩ ከየት ወደየት እንደተሸጋገሩ አጋርተዋል::
ልጅ ስለማትወልድ ልጄን ሰርቀችኝ || እንተንፍስ #22
Просмотров 83 тыс.21 день назад
መቅደስ በለጠ ልጇን የተሰረቀችበት መንገድ ጉድ የሚያስብል ነው::በሰው ቤት የምትሰራ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የመጣች የቤት ውስጥ አገልጋይ ነበረች::ልጇን ያረገዘችው መደፈሯን ሳታውቅ ነው::የአሰሪዋ ጎረቤት ማርገዟን ስታውቅ ልጇን ከማህፀና ጀምሮ እንዴትእድርጋ እንደሰረቀችው ያስገርማል::ሙሉውን ተመልከቱት::
ይቅር የማይባለውን ይቅር ያለው || ዳግማዊ አሰፋ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.44 @DagmawiAssefa
Просмотров 38 тыс.28 дней назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በ44ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከዳግማዊ አሰፋ (@DagmawiAssefa ) ጋር ጥልቅ ውውይት ያደርጋል:: ዳግማዊ አሰፋ ስራ ቦታው ላይሽጉት ይዞ የመጣው ሰው አብሮ የሚሰራውን ሰው ሽጉጥ ይለዋል::ዳግማዊውን በሽጉጥ ይመታዋል::ሆስፒታል ስሄድ ዶክተሩ...
ይህንን መግዛት ገንዘብን ማብዛት!!
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ገንዘብ የአያያዝ ዘዴን ይሻል::በአግባቡ ኢንቨስት የተደረገ ገንዘብ የወደፊት ስኬትን ያረጋግጣል::ገንዘብን ባንክ ማስቀመጥ ለአጭር ጊዜ አደጋ ጥቅም አለው::በረጅም ጊዜ ለመበልፀግ ግን መንገዱ አግባባዊ የሆን ኢንቨስትመንት ነው::ይህ ቪዲዮም ስለዚ ነው::መልካም ቆይታ::
በፈኪያ ቤት ያልጠበኩት ክስተት! || እንተንፍስ #21
Просмотров 309 тыс.Месяц назад
በፈኪያ መሐመድ ቤት በዓል ማንያዘዋል እሸቱ ለማሳለፍ ሲሄድ ያልጠበቀው ሁኔታ ይገጥመዋል::ምን? ተከታተሉት::
ወንድ ልጅ ሊታዘንለት አይገባም|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.43 @_Wubalem_
Просмотров 63 тыс.Месяц назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ ሶስተኛ ክፍል ማንያዘዋልእሸቱ ከ @_Wubalem_ ጋር ብዙ ውይይቶችን ያደርጋል ስለሴት እና ወንድ ግንኙነት, ስለ ሞታ የተነሳችበት አጋጣሚ, ስለአቆመችው የትምህርት ህይወት, ስለconsciousness እና በርካታጉዳዮች ይወያያሉ::ሙሉውን ተመልከቱት::
3 ጊዜ ከፈረሰው ትዳር በላይ ያፈረሰኝ ገጠመኝ || ፈኪያ መሀመድ|| እንተንፍስ #20
Просмотров 203 тыс.Месяц назад
ፈኪያ መሐመድ በ13 እስከ 18 አመቷ 3 ጊዜ አግብታ ፈታለች::ከቻግኒ ተሰዳ አዲስ አበባ በስቃይ እየኖረች ነው::ከትዳሩ በላይ ግን የጎዳት የልጅነት ታሪክ አላት ተከታተሉት:: ፈኪያን መርዳት ለምትሹ ከታች የተቀመጠውን አካውንት ተጠቀሙ 1000629930497 fekiha mehammed seid በስልክ ቁጥር 0933226550
ከስቃይ ወደ ሰላም የሚወስድ እውቀት | ዶ/ር አብርሃም አምሃ እና ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.42
Просмотров 133 тыс.Месяц назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ እና ከገነት አህፈሮም ጋር ጥልቅ ውይይት አሳልፈዋል::የሰው ልጆች የስቃይ ሁኔታ : እኛ ማ እንደሆንን: consciousness ምን እደሆነ: እንዴት ሁሉም ነገር ከሁሉም ነገር ጋር እንደተገናኘ : ነፍሳችንን ...
አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19
Просмотров 116 тыс.Месяц назад
የአባቷ ሚስት መሆን የቀራት ፔሪቫ ተፈራ እጅግ በጣም አሳዛኝ የህይወቷን ታሪክ በእንተንፍስ ታጋራለች::የህይወት ውጣ ውረዷ ልዩ እና አስደናቂ ነው::በፈተና እና በስቃይ የተሞላ ነው::ሁላችሁም ይንን ታሪክ በእርጋታ ተከታተሉት::እህታችንን እርዷት::
ለምን የአጋንንት ምግብ እንሆናለን? || ዶ/ር አብርሃም አምሃ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.41
Просмотров 60 тыс.Месяц назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ ጋር በድጋሚ ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይትቸውም ስለ ሰው ልጅ ቀልብ: የአምላክን ድምጽ እንዴት መስማት እንደሚቻል: በደመነፍስ መረዳት ስለሚከብደው የማይታየው ዓለም እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች በጥልቀት ተ...
የደከምኩለት ነገር በዜሮ ሲባዛ - መጨረሻዬን አላውቅም ነበር - የ9 አመቱ የፍቅር ስቃይ ይገብታል? -የአሁን ህይወታቸው እንዴት ነው? እንተንፍስ #18
Просмотров 176 тыс.Месяц назад
የደከምኩለት ነገር በዜሮ ሲባዛ - መጨረሻዬን አላውቅም ነበር - የ9 አመቱ የፍቅር ስቃይ ይገብታል? -የአሁን ህይወታቸው እንዴት ነው? እንተንፍስ #18
የፍቅር አሰጣጧ ልዩ ነው! በነፍሴ እወዳታለው ግን ባል ነች | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.40|​⁠@natnaeldawiteyoutube
Просмотров 129 тыс.Месяц назад
የፍቅር አሰጣጧ ልዩ ነው! በነፍሴ እወዳታለው ግን ባል ነች | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.40|​⁠@natnaeldawiteyoutube
ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18
Просмотров 331 тыс.Месяц назад
ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18
የሻማር አቤኒ ቃለ መጠይቅ || ራዕይ ያለው አይሞትም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.39 || @ShamarAbeni-el9rb
Просмотров 50 тыс.2 месяца назад
የሻማር አቤኒ ቃለ መጠይቅ || ራዕይ ያለው አይሞትም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.39 || @ShamarAbeni-el9rb
የመጀመርያው ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! || ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!|| ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል!|| እንተንፍስ #17
Просмотров 735 тыс.2 месяца назад
የመጀመርያው ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! || ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!|| ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል!|| እንተንፍስ #17
በቀላሉ ክብደት መቀነስ! ከሀኪም በላይ ሰውነትን ማድመጥ! ከአለም ሲስተም ማምለጥ || ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast EP 38
Просмотров 188 тыс.2 месяца назад
በቀላሉ ክብደት መቀነስ! ከሀኪም በላይ ሰውነትን ማድመጥ! ከአለም ሲስተም ማምለጥ || ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast EP 38
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
Просмотров 98 тыс.2 месяца назад
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
ሳይገነቡ የሚፈርሱ ትዳሮች! ፍርድቤትን ያጨናነቁት ፍችዎች! ጠበቃ ሊያ ተረፈ Manyazewal Eshetu Podcast Ep.37@lawyerliyaterefe
Просмотров 78 тыс.2 месяца назад
ሳይገነቡ የሚፈርሱ ትዳሮች! ፍርድቤትን ያጨናነቁት ፍችዎች! ጠበቃ ሊያ ተረፈ Manyazewal Eshetu Podcast Ep.37@lawyerliyaterefe
የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 || @Soliyanashow
Просмотров 744 тыс.3 месяца назад
የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 || @Soliyanashow
እንኳን ለሴት ለወንድም ያስፈራል! ሴቶቹ ግን እንዴት አሸነፉ? (መታየት ያለበት ቪዲዮ!) Manyazewal Eshetu motivational video
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
እንኳን ለሴት ለወንድም ያስፈራል! ሴቶቹ ግን እንዴት አሸነፉ? (መታየት ያለበት ቪዲዮ!) Manyazewal Eshetu motivational video
ሜዲቴሽን : ሶሻል ሚዲያ: ስፖርት : ገንዘብ : ግንኙነት : Manyazewal Eshetu podcast Ep.35 | ቢኒያም @Andebetpodcast
Просмотров 54 тыс.3 месяца назад
ሜዲቴሽን : ሶሻል ሚዲያ: ስፖርት : ገንዘብ : ግንኙነት : Manyazewal Eshetu podcast Ep.35 | ቢኒያም @Andebetpodcast
በየቀኑ 3 በሬ ይታረዳል! 4ሺ ሰው ይመገባል! ደግ ሙስሊም ሴት ነች! ዒድ -ሙባረክ
Просмотров 203 тыс.3 месяца назад
በየቀኑ 3 በሬ ይታረዳል! 4ሺ ሰው ይመገባል! ደግ ሙስሊም ሴት ነች! ዒድ -ሙባረክ
መከራውን መልካም ያደረገው ጥበብ || ከዶክተር ልዋም የማነ ጋር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 34
Просмотров 76 тыс.3 месяца назад
መከራውን መልካም ያደረገው ጥበብ || ከዶክተር ልዋም የማነ ጋር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 34
ትዳሬን አስፈርሶኛል || ፅንሴንም አስወርዶኛል || ኪዳነ ምህረት ግን አዳነችኝ || እንተንፍስ #16
Просмотров 53 тыс.3 месяца назад
ትዳሬን አስፈርሶኛል || ፅንሴንም አስወርዶኛል || ኪዳነ ምህረት ግን አዳነችኝ || እንተንፍስ #16
ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች || ወንድ ልጅ ሲወድስ? || ኪሩቤል አሐዱ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 33|| @ahadumedia
Просмотров 158 тыс.3 месяца назад
ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች || ወንድ ልጅ ሲወድስ? || ኪሩቤል አሐዱ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 33|| @ahadumedia

Комментарии

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l 6 минут назад

    ለአላህ ጌትነት ስለመገዛት ………………///……………… የተፈጠርነው ለፈጠረን አላህ ( ለጌታችን )በሙሉ አቅማችን ልንገዛ (ልናመልከው) ነው። ………………………………………………………………………… እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን የፈጠረውን ጌታችሁን ተገዙ ፤ ቅጣትን ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ ሱረቱ አል-በቀራህ - 21 የሰማያትና የምድር ንግሥና (ጌትነት)የአላህ ነው፡፡ … ሱረቱ አል-ሹራ - 49 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉም የእርሱ ነው፡፡እርሱ ዘንድ ያሉትም (መላእክት) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም፡፡ አይሰለቹምም፡፡ ሱረቱ አል-አንቢያ - 19 በሰማያትና በምድርም ያሉት ሁሉ በውድም ሆነ በግድ ለአላህ ይሰግዳሉ፡ ጥላዎቻቸውም በጧቶችና በሠርኮች ይሰግዳሉ፡፡ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 15 …እርሱ አላህ ያ ከባሮቹ ንስሓን የሚቀበል ፣ ከኃጢአቶችም ይቅር የሚል፣ የምትሠሩትንም ሁሉ የሚያውቅ ነው፡፡ ሱረቱ አል-ሹራ - 25 ክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ (ቁርአንን) ወደ እናንተ በእርግጥ አወረድን፡፡ አታውቁምን ? ሱረቱ አል-አንቢያ - 10 አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትሸሹም አትጎዱትም፡፡ በእርሱ ላይ ያለበት የተገደደውን ማድረስ ብቻ ነው፡፡ በእናንተም ላይ ያለባችሁ የተገደዳችሁት መታዘዝ) ብቻ ነው፡፡ ብትታዘዙትም ትምመራላችሁ፡፡… ሱረት አል-ኑር፣ - 54 የነቢዩ ሙሀመድ የክብራቸው መገለጫ ( ሲፋ ) ……………………………………………………… አንተ ነቢዩ ሆይ ! እኛ መስካሪ ፣ አብሳሪና አስፈራሪም አድርገን ላክንህ፡፡ ወደ አላህም በፈቃዱ ጠሪ ፣ አብሪ ብርሃንም አድርገን ላክንህ፡፡ አማኞችንም ከአላህ ዘንድ ለእነርሱ ታላቅ ችሮታ ያላቸው መኾኑን አብስራቸው። ሱረቱ አል - አሕዛብ 45- 47 አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 46 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DinkneshWorku-jx3jq
    @DinkneshWorku-jx3jq 47 минут назад

    Wow wow egig betam new emameshenh❤❤❤❤❤❤

  • @barcodenew4533
    @barcodenew4533 48 минут назад

    Masha Allha ❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 54 минуты назад

    ሦስታችሁም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁዎች በርቱልን ❤❤❤😊

  • @user-oe4rn6wi1x
    @user-oe4rn6wi1x Час назад

    ልብ አድርጉ ! 1:06:00 እስከ 1:08:03 ድረስ ያለቺውን ንግግር ልብ በሉ ........ከልብ ልብ በሉ

  • @user-dn6sl8lz1s
    @user-dn6sl8lz1s Час назад

    uuuuffffiiii abshir qalii 😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 2 часа назад

    ❤❤❤ ማኔ ልቅና በልዕልና ቢስ አይይብን የሚል አውዲዮ ዩቱብ ቻናሌ ላይ ሠርቻለሁ። ተጋብዘኃል። በተረፈ የዬኔታ ትንታኔ ከበደኝ። ተማሪ እያለሁ የባይወ እና የኬሚ ትጉህ ተማሪ ነበርኩ። ፊዝክስ ግን እእ። ስለማይገባኝ። የብላቴ ሎሬት ግጥም ክብደቱን ታውቀዋለህ እንደዛ። እንዲገባኝ ምን ይደረግ ይላሉ የኔታ???? ተባረክ። አሜን። ❤❤❤

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 часа назад

    lemitaworut neger mereja metikes woyim lemin endeza endehone tefetiruawi woyim sewawi masireja menager alebachihu.

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 часа назад

    autistic ልጄ attention energy በከፍተኛ ደረጃ ስላለው በጣም በብዙ ቋንቋ ቁጥር ይናገራል።እኛ ግን obssessed ነው እንላለን።ዶክተር ን እንዴት ማግኘት እችላለሁ።

  • @endalealemayehu9132
    @endalealemayehu9132 4 часа назад

    አንተ ግን ሰዎቹን በፍፁም አልተረዳሀቸውም። ሃይማኖት አስፈላጊና ግዴታ ነው እየነገሩህ ነበር አልተረዳሃቸውም እንጂ

  • @endalealemayehu9132
    @endalealemayehu9132 4 часа назад

    እናመሠግናለን ❤ ማኔ አንተ ግን ሳቅህንና አነጋገርህን ኢትዮጵያዊ አድርገው። ከእንግዶቹ ተማር ያልተናገሩትን ጭምር

  • @tesfayehaileadane3619
    @tesfayehaileadane3619 5 часов назад

    ወይ መታደል የኔ እናት ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልኩኝ

  • @Tesfa-HOPE
    @Tesfa-HOPE 5 часов назад

    ተረት ተረት፡ የላም በረት። እኛ ኣሜሪካንን ፈጠርን፡ ለዚህም ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን በኣሜሪካ የሚኖሩት። ሌላው የሱስ እና ነቢዩ መሃመድ የ ኣዲስ ኣበባ ልጆች ናቸው። ምስክር ይሆናቹ ዘንድ ሴትየዋን ጠይቁ።

  • @user-qg8bf3fq5k
    @user-qg8bf3fq5k 6 часов назад

    ምን ቄስ ነው ይሄ ከሀዲ ከቤተ ክርስቲያን መወገድ አለበት

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 7 часов назад

    እኔ እደዝ አይነት መስማት ነው የምፈልገው እምኖሮው ጥሩ ሀገር ነው ስራም ጥሩ ገቢ አለኝ ልጅም ወልጃለው የዳቦ ጥያቄ የለኝም ግን ምንም ደስታ የለኝም እዚ ሀገር ከገባው ጀምሮ ኢትዮጵያ አያለው ሰላም ነበርኩ የምራቡ ዓለም ከፍተኛ አደገኛ መንፈስ ነው ያለው

  • @tzm6910
    @tzm6910 9 часов назад

    ገነት ሾው ላይ አረብ አገር ከሰይጣን ሰዎች ጋር ሰራተኝነት ተቀጥራ የሰራችውን ኢትዮጵያዊ አዳምጠው ።

  • @FreweyniSayid
    @FreweyniSayid 11 часов назад

    Mane tkuret mareg betam kebad new meditation kelal yimeslegn neber

  • @RahelTsegaye-y4h
    @RahelTsegaye-y4h 11 часов назад

    Thanks 😂❤

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 13 часов назад

    ትለያለክ እውነት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 13 часов назад

    ጆሮ ከልብ ያለው፣ ያስተውል!!!!! ይህ ታላቅ ምስጢር ስለ ብቸኛው የዘላለም ህይወት በር፣ መንገድና እውነት ይነግረናል!!!!!!

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 15 часов назад

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😍❤🙏

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 15 часов назад

    I have a question please teach me how to pray to the creator/ affirmation. Also feed back when it comes to Jesus being one of us. We are all god’s one in all. so is written the kingdom of god is wisen you is one and I created you in my own life image.

  • @user-tp5fh4bh7h
    @user-tp5fh4bh7h 15 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @oliyadmegersa2150
    @oliyadmegersa2150 16 часов назад

    Sile astrology min tilalachu

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 16 часов назад

    Best show ever as it is fact as well as proofed by most spiritual education all over the world!!! I am so grateful to get this education all over again by my Own language. Higher levels of knowledge indeed. Thank you to all participants. Hope there is great luncheon after the show for all. Please do it again & agin set us free of bondage of ignorance.

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 16 часов назад

    Gobeeze Gazetagiea nahe hule yemetakarebawu astamri godye nawu

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s 16 часов назад

    Manew mekftgn???😮

  • @JaJa-rq4bt
    @JaJa-rq4bt 16 часов назад

    የኔዉድእህቴ አይዛሺ ሁሉምይ ልፊን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayehaileadane3619
    @tesfayehaileadane3619 16 часов назад

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ur1yv2xs9x
    @user-ur1yv2xs9x 16 часов назад

    ለሰመይም ለምድርም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ ደስስስስስ የሚል ኤነርጂ እየተሰማኝ ነዉ

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mikebuze1
    @Mikebuze1 16 часов назад

    Please reply me manyazewal

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 17 часов назад

    Thank u wendem manyazewal Allah yebarkeh dess yelal programu bertulen.

  • @user-yh6bx9uj2q
    @user-yh6bx9uj2q 17 часов назад

    በሳምንት ሁለት ቀን የግድ መቅረብ ያለባቸው ሰዎች ናቸው

  • @atm5614
    @atm5614 17 часов назад

    በመጀመሪያ ለዶ/ር አብርሐም ትልቅቅቅ ክብር እንዳለኝ መግለፅ እፈልጋለሁ እድሜአቸውን ያርዝምልን🙏 የዶ/ር አብርሐምን ትምህርት ዶ/ር ሮዳስ ካቀረባቸው ጊዜ ጀምሬ አይኔ እስኪቀላ ደጋግሜ ነው የምሰማው ግን የሳቸውን ትምህርት ለመረዳት ከባድ ነው! ገኒም እምትደነቅ ሴት ነች🙏 የገነት በቀላሉ ነው የሚገባኝ። ማኔ ዶ/ር አብርሐም ከተናገሩ በኋላ የሳቸውን ንግግር በሚገባን መልኩ እሷ ብታስረዳን ብዙ ሰው መረዳት የሚችል ይመስለኛል። ማኔ እማደንቅህ ወንድሜ ያኑርህ 🙏

  • @امينهامينه-ب5و
    @امينهامينه-ب5و 17 часов назад

    ትልቅ ዳረጃ የድርስሽ

  • @Melkamset1986
    @Melkamset1986 17 часов назад

    የእዉነት ሰዉ

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 18 часов назад

    Ya Ethiopia hospital and Doctors fake afereblu

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 18 часов назад

    እግዚሐቤር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እባክህ ማንያዘዋል በሳምንት አንድ ቀን ዶ/ር አብርሃምን እና ወ/ሮ ገነትን አቅርብልን 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ ይቀይራል❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaeldemeke8714
    @michaeldemeke8714 18 часов назад

    Please also watch and made commentary on Profet Lovy Eliyas

  • @nad7808
    @nad7808 18 часов назад

    እንደዚህ አይነት ነገር ማየት፣ መስማት፣ ማንበብ እና መለማመድ ከጀመርኩ ከ3 አመት በላይ ሆነኝ፣ ለትምህርቴ፣ ለጤናዬ፣ ለገንዘብ ተጠቅሜበታለሁ‼️ ትልቁ ስህተት የሚጀመረው Limited በሆኑ በ5ቱ የስሜት ህዋሳት Unlimited የሆነውን Universe ለመረዳት የሞከርን ጊዜ ነው፣ Infact Universeን ለመረዳት ከፈለግን አምስቱን የስሜት ህዋሳቶቻችንን አጥፍተን፣ እየኖርንበት ከሚመስለን ከዚህ Physical World ራሳችንን Disconnenct ማድረግ አለብን‼️ ያኔ ለSource of Creation አንድ Step ወደፊት ቀረብ ለማለት እድሉ ይኖረናል‼️ የሆነ ጊዜ ሁሉም ነገር ትርጉም እየሰጠን እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ‼️👋

  • @amarishamarish132Tube
    @amarishamarish132Tube 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiyaMekonen
    @TiyaMekonen 18 часов назад

    በጣም እናመሰግናለን ለሰጣችሁን እዉቀት ማኔ ተባረክ

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm 19 часов назад

    በተዋህዶ አስር ማእረጋት አሉ በሶስት ተከፍለው (ንጽሐ ስጋ ንጽሐ ነፍስ, ንጽሐ ልቡና) ይባላሉ 5D ላይ ስንደርስ የሚሉን ዶክተር በንጽሐ ልቡና ውስጥ ያለው አስረኛው ማዕረግ ከዊነ እሳትን ነው. . . እና ተዋህዶ ውስጥ መመርመር ያለባቸው "አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ" ተብሎ ረቂቅ ስርዓት ያለው ሰውን ሙሉ የሚያደርግ ሕይወት ያለው ዕውቀት አለ. . . አሁን ያሉት መሪዎቹ ሐይማኖተኞቹ እውነቱን ሊነግሩን አይፈልጉም ወይም አማኙን ማህበረሰብ ወደ እውነታው ማቅረብ ከጥቅማቸው የሚያጎድልባቸው ስለሚመስላቸው ሐይማኖቱ የያዘውን እውነት እንዳይኖረው በተለያዩ ምክንያቶች ይዘውታል. . . ለማንኛውም እግዚአብሔር በዚህች ሀገር ሊሰራው የጀመረው ስራ ስላለ እናንተ በቅንነት የምታውቁትን ተናገሩ. . . እውነቱ በኋላ መልክ ቅርጽ እያየዘ ይመጣል እርሱም ስራውን ይቀጥላል. . . ሰው ጠቁሙ ባልከው መሰረት ደሞዝ ጎሽሜን ልታቀርበው ከቻልክ እሱን አቅርበው "ሶስተኛው ኪዳን" የተባለ ረቂቅ መንፈሳዊ ነገርን የሚመረምር ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ የሚሆን ሀሳብን የያዘ መጽሐፍ ጽፏል ከቻልክ አንብበው እሱንም ለማቅረብ ብትሞክር አሪፍ ነው. . . በተረፈ በርቱ ደስ የሚሉ ሀሳቦች ናቸው👊

  • @natolnati
    @natolnati 19 часов назад

    Amaizing!!!. Thanks Manie

  • @jojojhon-i2x
    @jojojhon-i2x 19 часов назад

    አንጀት ነው የሚያርሱት ወሬያቹ

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k 19 часов назад

    የኔ አባት የኔ ጀግና የኔ ንጉስ አባትዬ በጌታዬ እምላለሁ በልተን መጥገባችንን ሳያረጋግጥ አይበላም ማታ ስንተኛ ወላሂ በለሊት ከ5ጊዜ በላይ መቶ ትንፋሻችንንን አዳምጦ ነው ሚተኛው ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ የኔ አባት❤❤

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 19 часов назад

  • @user-eq7ih2fw7v
    @user-eq7ih2fw7v 20 часов назад

    ለምን እንደተፈጠርን እንዴት እንወቅ ? ላላችሁት ጥያቄ መልስ ከቁርአን❤ ጋኔንና ሰውንም ሊገዙኝጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም ሱራ 51 ;56 ። እኛ የተፈጠርነው ሁላችንም አላህን እንድናመልክ ነው